ዛቻውም ማስፈራሪያውም ተንቋል፤ በ"ቢዛሞ" እንዲሳካ የተፈለገው ዋነኛ አላማ፤

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2024

Комментарии • 171

  • @OldcoinInEthiopia
    @OldcoinInEthiopia 5 часов назад +3

    ጥሩ እይታ ነው ከወገንተኝነት የፅዳ እውነትን ፍንትው አድርጎ ቢመርም ቢከብድም መቀበል ግድ ይላል

  • @solomonasrat295
    @solomonasrat295 4 минуты назад

    እኔ በዘር ዝቅ ስል በዘር ሳይሆን በ ጥቁርነቴ ነው እሱም ልክ ባይሆንም ግን ግፋቸው ስለበዛብኝ ነው የትግሬ ቆይቶ የሆሮሞ አሁን ግን የአማራ ተዉኝ ማለትምንም ቢሆን ሰው ነኝና ብፅየፈውም እንግዲህ ምን ይደረግ አንተንም ቴዲንም የሚመስሉ አዋቂ ወጣት ለካ ኢትዮዺያ ስላላትተስፋ አለኝ

  • @yeshalemTiruneh
    @yeshalemTiruneh Час назад

    የአማራን የህልውና ትግል በማጣጣል እያደረግህ ያለውን እንቅስቃሴ እቃወማለሁ።

  • @AschelMan
    @AschelMan 5 минут назад

    ድልለፋኖ

  • @OldcoinInEthiopia
    @OldcoinInEthiopia 5 часов назад +2

    በእውነት ይሄልጅ ጭብጨባ እና ደጋፊ ቢፈልግ ኖሮ ይህን ህዝብን የማዳን ምክር መናገር አይጠበቅበትም ነበር እባካችሁ ልብ ያለው ልብ ብሎ ይስማው ድንቅ ትንተና ነው

  • @tarekegnwayiso3008
    @tarekegnwayiso3008 6 часов назад +2

    "ለመታገዝም ለመረዳትም አልመች ያላችሁ እናንቴ ናችሁ":: ያልካት ተመችታኛለ:: ሁለንተናዊ እይታህ ተሻጋር ሀሳብ ነው:: በርታ!❤

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl 5 часов назад +1

    ቴዲ በርታ ጥሩ ትንታኔ ነው ሁል ግዜ ከሀቅጋር ነህ

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 5 часов назад +2

    ቴዲ ካላወቅህ የታሪክ መጻሕፍትን ማንበብ ለአንተም general knowledge ይጠቅምሃል ፣ከአገላለጽህ ጥላቻ እየተሠማኝ ነው።ስለቢዛሞ አንብብ።

  • @etheth5034
    @etheth5034 Час назад

    ሰላም ሰላም ቴዲአችን ❤🙏

  • @TomasTesfaye-j4c
    @TomasTesfaye-j4c 19 минут назад

    በቅርብ በነበረ ጥናት 90% የአማራ ሕዝብ የፋኖ ደጋፊ ነው !!!

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx 2 часа назад

    እኔ የሚገርመኝ ሰው አውቆ ቢናገር ጥሩነው ሳያውቁ ሣይመረምሩ ሳይማሩ ሣያገናዝቡ መናገር የቁም ሞት ነው😢😢😢😢

  • @papillonamare6050
    @papillonamare6050 34 минуты назад +1

    አወክ አወክ ሲሉህ ካካ ካካ አልክ ብዙ ነገር አውቄ አንስቼ እፈተፍታለሁ የምትለው ሰውዬ ቢዛሞ የሚለው ቃል ለመጀሠሪያ ጊዜ ስሰማ ስትል ምን ያክል ለአማራ ብሔርተኝነት ጥላቻ ውስጥ እንዳለህ ያሳያል። ሆነም ቀረ የተጀመረው እየቀጠለ ነው ይቀጥላልም 🙅‍♂️🤷‍♂️

  • @AdisuAbdeta-x9t
    @AdisuAbdeta-x9t 3 часа назад

    ሀቅ ነው....👏👏👏👏

  • @tegderebie8976
    @tegderebie8976 52 минуты назад +1

    ቴዲ መቼም ሚዛናዊ ብትሆንም አንዳንደድ ነገርህ ግን ባላወቀ የምትሄደው ነገር የት እየረገጠ ይሆን እያልን ነው ጦርነቱ ቆመ እንበል ብልፅግና ሰላም የሰጠናል ብለህ አስበህ ነው አብይ ሸጎጥ አረገልሽ እንዴ አንተ ህዝቡን ትታደገዋለህ ሰው ሀገር ቁጭ ብሎ ማውራት ይቻላል ግን እረፍ ፍርፉሪ ለቀማ ላይ እንዳትሆን

  • @aymenabdu1402
    @aymenabdu1402 3 часа назад +1

    ከቀን ቀን ወደት እየሄድክ ነው ኤርሚያስ ለገሰ ደወለልህ እንደ?

  • @bartanakiyya1122
    @bartanakiyya1122 6 часов назад +2

    ከጅምሩ ይህን ግድያ የፈፀመው ማነው? የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሲባል የራሱን ህዝብ(ብሔር) የሚገለው ማነው አይደለም ወለጋ አማራ ክልል ውስጥ እታገልለታለሁ የሚለውን ህዝብ እየገደለ እየጨፈጨፈ ያለው ማነው? ተው እንጂ ወዴት ወዴት ነው

  • @Jesas-z5j
    @Jesas-z5j 7 часов назад +4

    ተተንትኖ ተሞተ

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 5 часов назад +1

    ህዝብ ባህር ነው ሁሉንም የመዋጥ አቅም አለው!!!

  • @behailumulatie8098
    @behailumulatie8098 46 минут назад +1

    Dekama!!

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 5 часов назад +1

    እኔ ምለው ህዝብ ሰላም ያስፈልገዋል ሲባል የምትሳደቡ ጤነኞች ናቹ?

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 3 часа назад

    እንዴት ነህ ቴዲ❤

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx 2 часа назад

    😂😂😂😂ተንታኙ ምሑር😂😂😂😂 የአንተ ማለት አለማለት አያስቀጥለንም አያስቆመንም አምላክ ጋ ሁነን እንቀጥላለን😢😢😢😢

  • @shua7263
    @shua7263 31 минуту назад

    ሌላ ምን አለ

  • @getachewmoges636
    @getachewmoges636 2 часа назад

    Hodam ena Hodader

  • @yeshalemTiruneh
    @yeshalemTiruneh Час назад +1

    ደንቆሮ አንተን ብሎ ተንታኝ።

  • @shua7263
    @shua7263 39 минут назад

    ለስሙ አዲስ ነኝ? ስትል??? ዱርዬ

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 5 часов назад +1

    ሲጀመር ትግሉ አማራ በየትኛውም የኢትዮጵያ አካባቢዎች ላይ እየተፈናቀለ እየተገደለ ነው በሚል አልነበረም እንዴ አሁን እኮ ክልሉ ውስጥ እንኳን በሰላም እንዳይኖር ያረጉት እኮ ፋኖ ነን በሙሉት አካላት እኮ ነው😢😢

    • @Habesh-t6f
      @Habesh-t6f 3 часа назад

      Endet tejjmer y fano tegel belke asebe , fano hezbew new hezbe alfelgem kal alfelgem new

  • @bizutibeb
    @bizutibeb 5 часов назад +1

    ጀለስ የፖለቲካ ሀ ሁ አታውቂም ማለት ነው። 😂😂😂

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 10 часов назад +2

    ለምን ትዋሻለህ በትግራይ ጉዳይ
    የ ብልፅግና መንግስት እናቶችን
    የ ሀይማኖት አባቶችን ታዋቂ ሰዋችን በጠቅላላ ሰብስቦ መቀሌ ድረስ ልኮ እናቶች እያለቀሱ ደብረፅዮን እግር ስር አልወደቁም ደብረፅዮን ምን ብሎ መለሰ እኛ ሾርት ሜሞሪ አይደለንምሁሉንም ነገር እናስታውሳለን

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 6 часов назад +1

    ሽልጥልጥ

  • @tamiratayele1679
    @tamiratayele1679 Час назад

    ቴዲ አንድ ነገር ልጠይቅህ መንግስት በትክክል ለሰላም ይቆማል ብለህ ታምናለህ? ይህ ከሆነ ገለልተኛ የሆኑ አካላት የሚያ ነጋግሩበትን መድረክ አዘጋጅቶ ለምን ለመነጋገር አልሞከርም? ወይስ መንግስት ባዘጋጃቸው ሽማግሌዎች ተሸማግሎ በጣም ሰፊ የሆነውን የአማራን ህዝብ ጥያቄ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይጥፋ ነው የምትለው?

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 5 часов назад +2

    ይሄ እበት ቴዲ አጥቦ አሰጣው እንደሸንኮራ መጦ ጣለው አጉል አውቃለሁ የሚል እበት የአማራ ጠላት ነው ደም ጠጪ ቀንህን ጠብቅ!!!

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 4 минуты назад

    4 ኪሎ ወዳ ወላጋ ወርቅ ፣ ቡና ፣ ወዛተ መዛወር አይ ፖሎቲካ ቢዛሞ አድስ አጀንዳ አማራ ነፃ አዉጪ አሁን ዳሞ የወላጋ ይገባኛል ጥያቄ ፅንፋኝነት ጫፍ ስደርስ እንድህ ነዉ

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 Час назад +1

    የአብይ ደጋፊ ነው ለካስ ይኸ ሰውዬ። አብይ ሰላም ሊያመጣ ነው ብሎ አማራን ሊያሳምን ነው? መሳቂያ🤣

  • @go408
    @go408 3 часа назад

    ጆሮህን ያዝ እንዳላታልልህ የሚለውን መልእክት የሚያስተላልፍ የቢዝ መግለጪያ ይሆን ይሆን???

  • @Binyam367
    @Binyam367 2 часа назад

    ለጓጃም ፋኖ ያለህ ጥላቻ በጣም ሀይለኛ ነዉ. ምነዉ አወኩ አወኩ አልክ የተቀማጨ አፉ ምላጨ እነደሜሉ . ትግሉን መሪት ላይ ለሜዎጉት ተዉላቸዉ. youtube በመሰረሠት ገንዘብ ለመሰረሠት ነዉ የንተ አላማ ዉጣና ሰርተህ ብላ ከና ወጣት ነህ. ጌታ ይቅር ይበልህ

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 5 часов назад +1

    ቆይቶል ከገባኸኝ አንተ የአብይ ቡችላ አደራ አደራ ሪዮት ላይ እንዳትመጣ ኤርሚያስ ለገሰ ጋር ለምን አትጣመሩም

  • @EyoBob-z9l
    @EyoBob-z9l 4 часа назад

    Wow ሰሚ ካለ ብዬ ተመኘሁ

  • @የቤትልጅ
    @የቤትልጅ 7 часов назад +1

    የራሷ አሮባት አለ አሉ ፋና እዚም ሳይሰራ አይቀርም

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 5 часов назад

    ከህዝብ የተነጠለ ትግል የትም አይደርስም!!

  • @mestadasfaw166
    @mestadasfaw166 3 часа назад

    ኢትዮ ሰላም ሚዲያ ሚዛናዊ ነው የህዝብ ድምፅ ነው በጦርነት ሰላም እንደማይመጣ የሚገልፅ ነው ውይይትን ድርድርን አብዝቶ የሚፈልግ ነው የሚገልፅ ነው በመሆኑም አንዳንድ ባለጌዎች ተሳዳቢዎች ያለቦታችሁ ገብታችኋልና ይህ ለእናንተ ስለማይመች ወደ ቦታቾሁ መልስ ወደሚሰጣችሁ ሒዱ እንላለን።

  • @GwahdSahlu
    @GwahdSahlu 3 часа назад

    የወለጋ ክፍለ ኋገር የፋኖ አደረጃጅትና ስብስብ እዛ ዞን ያለው ህዝብ ወደ ከፋ ህልቂት የሚጥል አደረጆጅት ነው በቁስል ላይ ቡጉንጅ እንደማለት ነው።

    • @Fekadu-s5c
      @Fekadu-s5c 3 часа назад

      አይዞህ ዝም ብለህ እየመጣህ ትገለወለህ.

  • @GezahegnAbroOfficial
    @GezahegnAbroOfficial 8 часов назад +2

    You are real Ethiopian, keep it up bro❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @LolumbaMa
    @LolumbaMa 10 часов назад +2

    Tebeda

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 5 часов назад +1

    Fano means Amhara Amhara means Fano alke dekeke kezih behala be hodame feriy asegeday beaden ayemeram..Fano bicha new ye Amhara ena ye Ethiopia medagna aleke dekeke...❤

  • @TadeleYitaferu
    @TadeleYitaferu 11 минут назад

    እያደር ቀነጨርክሳ። ለአቅመ የህይወት ዘመን ምክትል ደመቀ መኮንን የቅንጨራ ማዕከል ደረስክ ማለት ነው? ሳስበው ታስረውና ተገርፈው የተለቀቁትን በሙሉ ስከታተላቸው timed የሆነና ከተወሰነ ጊዜ በኋላ activated የሚሆን ፀረ አማራነት ተልዕኮ chips ተቀብሮባቸው ይመስለኛል። የዚህ ልጅም እጣ ፈንታ ወደዚያ እየሄደ ይመስለኛል። እያለቅህ ዝም በል የሚል፣ በአመክንዮ እያስታከከ ደባ መዶለት

  • @mekonneneabebe1449
    @mekonneneabebe1449 25 минут назад +1

    በጣም መሀይም ነህ ዝም ብትልስ

  • @Fekadu-s5c
    @Fekadu-s5c 3 часа назад

    ይኸ ሰው የአማራ የጀርባ ቅማል ሆነሳ. ዝም ብላችሁ ሙቱ አትከላከሉ ነው ወይስ እኔ እንደፈለኩ ሆኑ ነው. ነፍሱን ለማትረፍ የሸሸ ነፍሳቸውን አሲዘው የሚዋጋቱን ሲተች አይገርምም. አማራ ጠል.

  • @aderajewhailu650
    @aderajewhailu650 10 часов назад +5

    ዝም ብለህ የሌለ ትንታኔ አትስጥ
    ጦርነት አቆማለው የሚል መንግስት የት አየህ? ጦርነት ይቁም ያሉ አካላትን እንዳሰረ አታቅም።

  • @SintesintuBesintu
    @SintesintuBesintu 3 часа назад

    እሚገርም ትንታኔ ነው ግን ፍኖ ድፍን ቅል ነው አይገባውም ፥ቦንብ ጣልኩኝ ፥ቀዘኩኝ ይለናል አንተ ግን ይመችህ፡፡

  • @DerejeBirhanu-in5cs
    @DerejeBirhanu-in5cs 6 часов назад

    ባይገርምህ የጎጃምን ያህል የሚታገል የለም

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 4 часа назад

    ወደ ህሊና መመለስህ ጥሩ ነው አሁን ግን ኮሱን አክርረህ ለግተህ ቤንች ላይ ተቀምጠሀል ማሊያ መቀየር ነው ወይስ ክለብ ? ባጠቃላይ ከብሔር ወደ ጠቅላይ ግዛት ወደ ከተማ•••ከዛም ወደ ሰፈር የሐሳብ ትግል የለም ባዶ ናቸው ዘሜ ለምንድ ነው ሞቶ ያደረ አህያ ይመስል ይነፋፋል ?

  • @shegoyedamu4995
    @shegoyedamu4995 4 часа назад

    አዎ ክሌይም አለው። እርስት በሺህ አመቱ ለባለቤቱ ነው። ትቀላቅላለህ።

  • @samshanghai5017
    @samshanghai5017 3 часа назад

    Thanks Lord Jesus for liberating yourself from being dominated lol

  • @EyobGezaheny-b2b
    @EyobGezaheny-b2b 2 часа назад +1

    አንተ ጤነኛ አትመስለኝም

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 9 часов назад +1

    ቴዲ በርታ

  • @SeyoumAbebe-q3v
    @SeyoumAbebe-q3v Час назад

    Teddy, you miss the whole point of amhara, or fano movment. The question to ask is why the war started? I am not agree by your explanation that Fano are weak. Fano are strong and victory is coming soon.

  • @AdmasuDesta-x4m
    @AdmasuDesta-x4m Час назад

    Kedada!

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 Час назад +1

    አንድላይ እንስራ የሚባለው ስትወድቅ ነው እንዴ??? ትላንት የተመሰረተውን ድርጅት ተለጣፊ ነው ... አልቸኮልክም???
    ለጎጃም ፋኖ ከፍተኛ ጥላቻ አለህ ግን ምንም አታመጣም ... ድሮ ኢትዮጵያ እያለህ ከነ መዓዛ ጋ ስትስራ ትልቅ አድናቆት ነበረኝ አሁን ግን የቴዎድሮስ ፀጋዬ ምንጣፍ ጎታች ሆነሃል ሰው ውሎውን ይመስላል ይባላል... :: ግሪን ካርድ የሚያሰጥህ አሊያም የሚያስጨርስልህ የወያኔ ሰዎች ይሆኑ እንዴ...??? ጥላቻህ እኮ ያስታውቃል ... አትተች ሳይሆን ራሽናል ሁን ነው የምንለው::

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 11 часов назад +1

    I love your show brother .

  • @Mo.Ali.2010
    @Mo.Ali.2010 4 часа назад

    If Fano and Onag can't form coalition......they can't offer anything to rest ethiopians.

  • @TesefayeAbreham
    @TesefayeAbreham 5 часов назад

    አቀራረብህ አሰልቺ እንዳይሆን እፈራለሁ

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 4 часа назад

    ለማንኛዉ የሁለቱ ጂኒየሶች (ቴዋድሮስ ጸጋዬ እና ኢንጅነር ይልቃል) በየቀኑ እየደጋገምክ ስማዉ መሜር የሚችል ጭንቅላት ካለህ ብዙ ያስተምርሀል ክህደትህ እንደተጠበቀ ሁኖ ቢያንስ እንደ ኤርሚያስ ለገሰ የተወሰነ የፖለቲካ እዉቀት ያለዉ ካድሬ ትሆናለህ::

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 5 часов назад

    Another Flavor PP (ብልጽግና) አይ አንቺ ሰዉየ ደሞ ራስሽን የፖለቲካ ተንታኝ አርገሽ ሹመሻል😂😂 የትምህርት ፍላጎት ቢኖርህ ቴዲ ጸጋዮ ትልቅ ትምርት ቤት ነበር ራሱ አንተ ግን በዚች ምላስክ ለአብይ ፈረምክ አይ አንቺ

  • @hailutebebu4538
    @hailutebebu4538 4 часа назад

    Just STOP IT!!!

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 6 часов назад +1

    ወረራቸውን አስቀድመው ነግረውናል ኦሮሞን እየገፉ አማራን በመተካት ወደወለጋ ለመትመም ዛሬ አማራ ወለጋ ላይ አልሞተም ገዳዩስ ማን ነበበር አራጁስ ማነው እራሳቸው አማራ ተባይው የሃገር ካንሰሮች ናቸው ግን የኦሮሞሞን መሬት መውረር በውሸት አይቻልም

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 9 часов назад

    ቤዛሞ ወላይትኛ መሰለኝ።

  • @fikreslassamitiku4661
    @fikreslassamitiku4661 6 часов назад +1

    አንተ እከክ የታባህ እንደምትገባ እናያለን ቀንህ ደርሷል የደብረ ፂሆን ፓንት አጣቢ እኔ ነኛ አንገትህን ቆልምሜ እማመጣህ ዘረ ገረድ!!

  • @ChamaChama-t6g
    @ChamaChama-t6g 3 часа назад

    ብልጡ በለጠ በልጽጌ ትንተና በሠላም ስም ሙጣህ ቴዱ የመጣንበት መንገድ ያሳዝናል የትንተናውም ሁኒታ እና የወደፊቱ መንገድ ያሳዝናል ዝም ጥሩ ነዉ

  • @mekonnenasmare1995
    @mekonnenasmare1995 6 часов назад +1

    who are you calling yourself a political analyst..?

  • @SolTaye-o2z
    @SolTaye-o2z 3 часа назад

    Zare demo mindinew yeqamikew?

  • @tegstebtalme2599
    @tegstebtalme2599 4 часа назад

    ፧💚💚💚💛💛💛❤️❤️💪💪💪💪

  • @atakltyreda5380
    @atakltyreda5380 10 часов назад +2

    ቴዲ አልገባኝም ብልጽግና ጸደቀልህ እንዴ አብን መደገፍ የጀመርከው ምክንያቱም ስለ ትግራይ ሁኔታ ስታብራራ የትግራይን ጥቅም አሳልፈው ከሰጡት እነ ጌታቸውን ነው ድጋህን የገለጽከው ደግሞ ለትግራይ ህዝብ ስለማስብ ነው ትላለህ ሁለተኛ ፀረ ፋኖ ነው የምታላዝነው የሚገርመው በአንዴ መከርበትህ ነው፣ ለነገሩ እንኳን አንተ እነ ጌታቸው እንኳን ህዝባቸውን ክደው ተከርብተው የለ! ለካ ገንዘብ የማይገዛው የለም።

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 5 часов назад

      ለአብይ አህመድ ከፈረመ ቆይቷል ብልጽግና እንደዚህ አይነት ኮልኮሌ ይመቸዋል

  • @techawatch
    @techawatch 3 часа назад +1

    እየተጨፈጨፉ ማንም ሳይደርስላቸው በራሳቸው ተደራጅተው ለመመከት ሲነሱ በድሮ ስሙ መጠቀማቸውን ሌላ አላማ አለው ያልከው ከእውነት የራቀ ነው የድሮ ስም ቢጠቀሙ እና ቢጠሩት ክፋቱ ምንድን ነው?

  • @alemzewedu530
    @alemzewedu530 10 часов назад +1

    እውነት ነው ተባረክ የመርህ ሠው ነህ ቴዲ

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 5 часов назад

      በቤተሰብ ነዉ ለአብይ የፈረማችሁት ማዘር?

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 5 часов назад

      ይልቅ ትምርት እንዲማር አድርጉት መጽሀፍም ያንብብ ይመስለኛል ልጅ እያለ የትምህርት ሁኔታዉን አልተከታተላችሁትም ፖለቲካም ትምርት እና ንባብ ይፈልጋል እናቱ ስለሆኑ ይምከሩት ብዬ ነዉ

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 6 часов назад +6

    ፀፈ አማራው ቴዎድሮስ፣ የትግሬ እግር አጣቢ!!!

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 5 часов назад

      የአብይ ቡችላ ነዉ ወዳጄ ከትግራይ ጋር ምንም ግኑኝነት የለዉም

    • @mekuriagize7514
      @mekuriagize7514 5 часов назад +1

      @nahomtariku9559
      በተወሰነ መልኩ ልክ ነህ። ሰሞኑን በሚያቀርበው የኤርሚያስ ለገሠ ዋቅጅራን አቀራረብ እየተከተለ ነው። ከዚያ በፊት የቴዎድሮስ ፀጋዬ ደንገጡር ነበር።

    • @alwanoumer5023
      @alwanoumer5023 14 минут назад

      ​@@nahomtariku9559huletachum gira tegabtachul ewnet ke nante gar yelechim .

  • @michalleteum2445
    @michalleteum2445 10 часов назад +1

    Fact🙏

  • @mulunehtesfaye2244
    @mulunehtesfaye2244 22 минуты назад

    Ante sijemer tsere amhahara tigil neh

  • @MameHika
    @MameHika 10 часов назад

    ቢዛሞ ራሱ ሽናሽኛ ቃል ነዉ🤣🤣🤣🤣

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 10 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @kebirhassen6435
    @kebirhassen6435 10 часов назад +2

    ye Amehara or Fano tigil wenz mayshagerew eko lezhi new

  • @samitiye
    @samitiye 2 часа назад

    Yihe lij KULA Ras new leka

  • @anwarbeshir3044
    @anwarbeshir3044 9 часов назад +1

    በስደት ያለህበትን ክልል በነፍጥ መብትን አስክብራለሁ ብሎ መንቀሳሰ እብደት ነው

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 5 часов назад

    ቴዲ ፣ወያኔ እንዴት ነች ? ደህና ከረመች? ምነው ተወት ተወት አደረግካት? ምንም ቢሆን እኮ እያጠባች ያሳደገችህ ነች። ተው ውለታ ቆርጣሚ አትሁን እንጂ!

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 5 часов назад

      የአብይ ቡችላ ነዉ ወያኔ እንደዚህ አይነት ጥሬ መሀይም ምን ይሰራለታል

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 5 часов назад

    Tewoderos yemibalew gin Amhara new or dikala new minem alegebagnem..beaden ena dikala hodame Amhara new Amharan eyasegedel yalew😂😂

  • @bedilumelesse3948
    @bedilumelesse3948 7 часов назад

    Prof,eski yeteshalewun nigeren ,guys silemn wuyiyit new miyaweraw

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 5 часов назад

    አይ አንተ!በመለ ሀገሪቱ ዘር እየተቆጠረ የተጨፈጨፈ ህዝብ እንዳለ አልሠማህም?ከማርስ ነው እንዴ የመጣኸው?ቢያንስ እንደጋዜጠኛ ሁን!አበቃሁ።

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE 7 часов назад

    ካዋጣህ ቀጥቅ

  • @danieltesema6378
    @danieltesema6378 5 часов назад +1

    ሲጀመር ለምድ ለብሰህ ለመምጣት ሞክረህ ነበር አላወክበትም ። ምክንያቱም ማንነትህን መሸፈን አልቻልክም ። ማንነትን መሸፈን ራሱ እውቀት ይፈልጋል ። ቢዛሞ ወይም ወለጋ በወረራ የተያዘ የአማራ ንብረት ነው ። በጣም ታስቃለህ ። በግልፅ ካድሬነት ብታገለግል ኖሮ ትንሽ ሽርፍራፊ ቢያንስ በጉቦ ትሰበስብ ነበር ።እሱንም ከበላኸው ነው ። ያንተ ግን መብላቷን ሳታውቅ እጇን ታጠበች ሆነ ። የጎጃም ፋኖ የአቢይ የውስጥ እግር እሳት ስለሆነበት አቢይ የሰጠህን ተልዕኮ ያሳካህ መስሎህ ደካማ ነው bla,bla,bla.... ትላለህ ። የጎጃም ፋኖ የራሱን መሣሪያ እያመረተ የአቢይን ሠራዊት የሚያሯሩጠው ። አቢይ በድሮን ስለሚጨፈጭፈው የአማራ ምስኪን ገበሬ ግን ምንም አትልም ። ጥንብ ጋላ ።

  • @ZekariasBezu-b3r
    @ZekariasBezu-b3r 8 часов назад +3

    ውይ አንተንም ብልፅግና በዳህ ? ተረፍክ ብለን ነበር

  • @dr.gashawethiopianchannel9963
    @dr.gashawethiopianchannel9963 3 часа назад

    Read history first. If you are Ethiopian, you must know the history of Ethiopia. To be a US citizen is the same. The funniest thing is that you are an analyst and yet do not know the history of Bizamo,damot, bererra, nakomelza, Aksum, Fetegar, etc.

  • @hezekiyasmelku
    @hezekiyasmelku 10 часов назад +3

    ቴዲ ዛሬ ምንካህ ስልፉን እልተከታተልክም ውይ?

  • @Quracrow
    @Quracrow 6 часов назад

    teddy le view sitil atizebariq

  • @hailutebebu4538
    @hailutebebu4538 5 часов назад

    Yo, have you got paid for the comments that you are making.

  • @Habesh-t6f
    @Habesh-t6f 3 часа назад

    Ya lijjj bedenb ademetekute k fano gar mendenw chgeru???????

  • @miko_Tube7
    @miko_Tube7 10 часов назад +2

    ቴዳ በጣም ትመቸኛለህ ሁሉም የፖለቲካ ተንታኞች እንዳንተ ብሆኑ ብየ እመኛለሁ ብሄርተኝነት የማያጠቃ እትዮጵያዊ ልጅ ነህ በርታ እንደ አስተያየት ግን ከዝህ በፊት እንደ ነበር ከጋዜጠኛ ጋር ብሆን የምታደርገው ነገር more በጣም ደስ የምል ትንተና ይሆናል ለዝህም ማሳያ ከዝህ በፊት የነበረክ ስራዎችህ ማሳያ ናቸዉ ስለዝህ እባክህን በምቀጥለዉ ከጋዜጠኛ ጋር እናግኝህ እላለሁ እትዮጵያችን በልጆቿ ጥረት እና በፈጣሪ ታምራት ታፍራና ተከብራ ትኑር 🙏🙏🙏

  • @MahoneMelkam
    @MahoneMelkam 3 часа назад

    ሰለ አማራ ተውና ሰለ ትግራይ አውራ

  • @hussenmohammed3603
    @hussenmohammed3603 6 часов назад

    debari YeasmesayPropogandist Mediya ..,...........????
    Le OLA mazen Yejemere Ye FANO Mediya............???

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 8 часов назад +2

    Tewdros, go back to school.

  • @manayeasrese3215
    @manayeasrese3215 9 часов назад +3

    ይኸ ልጋጋም ከቀን ሁለት ጊዜ እየገባ የሚልግገው በአማራ ህዝብ ላይ ነው ።
    ሲጀመር በማታውቀው ነገር ገብተህ አትዘብዝብ ። ንግግሩ እራሱ ሲያስጠላ ልግግግ እጭ

    • @Beshlo
      @Beshlo 9 часов назад

      👋